Get Mystery Box with random crypto!

#BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጥናቸውን | 43 All University

#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጥናቸውን ከ6 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል።

ከተመራቂዎቹ ውስጥ 69 በሦሥተኛ ዲግሪ፣ 1,597 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 98 በስፔሻሊቲ፣ 3,910 በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

መርከበኞች እና የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም (HDP) ሰልጣኝ መምህራን ነገ ከሚመረቁት ውስጥ እንደሚገኙ ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር እና አልሙናይ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 40 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል።

(የሚመረቁ ተማሪዎች ሙሉ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25