Get Mystery Box with random crypto!

የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በ2015 ዓ.ም ይጀምራል። የሙከራ | 43 All University

የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በ2015 ዓ.ም ይጀምራል።

የሙከራ ትግበራው በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚጀመር የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

ሥርዓተ ትምህርቱ ሀገር በቀል እውቀት፣ ግብረ ገብ እንዲሁም ሳይንስና ቴክኖሎጂን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።

በሙከራ ትግበራው የሚገኙ አስተያየቶች ተካተው ሥርዓተ ትምህርቱ በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ ይሸጋገራል ተብሏል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25