Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ የህግ ጥሰት ፈፅመዋል ከተባሉ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካ | 43 All University

በ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ የህግ ጥሰት ፈፅመዋል ከተባሉ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል 222 ያህሉ ተማሪዎቻቸውንም እንዲበትኑ ውሳኔ ተላለፎባቸዋል ተባለ፡፡

በትምህርት ተቋማቱ ይማሩ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እጣ ፋንታ ምን ይሆን?

ሸገር ሬድዮ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣንን አነጋግሯል የድምፅ ፋይሉን ያዳምጡ

#የትምህርትና_ስልጠና_ባለስልጣን

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25