Get Mystery Box with random crypto!

#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጥናቸው ተማሪዎችን | 43 All University

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጥናቸው ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል።

ዩኒቨርሲቲው በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ያስተማራቸውን 202 ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል። ከተመራቂዎቹ 58ቱ ሴት ተማሪዎች ናቸው።

በተመሳሳይ በከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም (HDP) የሰለጠኑ 69 መምህራን ነገ እንደሚመረቁ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ ሀይረዲን መሀመድ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25