Get Mystery Box with random crypto!

#MettuUniversity መቱ ዩኒቨርሲቲ የነባር የክረምት ተማሪዎች ቲቶርያል ትምህርት ከሐምሌ | 43 All University

#MettuUniversity

መቱ ዩኒቨርሲቲ የነባር የክረምት ተማሪዎች ቲቶርያል ትምህርት ከሐምሌ 07 እስከ 09/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።

የ2014 ዓ.ም የክረምት ትምህርት በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ብቻ እንደሚሰጥ ተቋሙ ገልጿል።

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch