Get Mystery Box with random crypto!

#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን | 43 All University

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

በዚህም ምዝገባው ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

ትምህርት ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch