Get Mystery Box with random crypto!

#MoE የትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ መንግስታዊ ዩኒቨርሲቲዎች የክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ሁለተኛ ዲግ | 43 All University

#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ መንግስታዊ ዩኒቨርሲቲዎች የክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ሁለተኛ ዲግሪ (MSc) ፕሮግራም መስጠት እንዲጀምሩ አሳስቧል።

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) የተፈረመ እና ለተቋማቱ የተላከ ደብዳቤ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ የቅድመ ዝግጅት በማድረግ ፕሮግራሙን መስጠት እንዲጀምሩ ያሳስባል።

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch