Get Mystery Box with random crypto!

#ሰቃይቱ _ተማሪ በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሣውላ ካምፓስ 54A+ 8A እና 1 A- በአጠቃላይ 3. | 43 All University

#ሰቃይቱ _ተማሪ

በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሣውላ ካምፓስ 54A+ 8A እና 1 A- በአጠቃላይ 3.999 ነጥብ በማምጣት የተመረቀችው ተማሪ ገብሬላ ሐብታሙ።

ተማሪ ገብሬላ ሐብታሙ ከFood Technology & Processing Engineering ትምህርት ክፍል ከወሰደቻቸው 63 ኮርሶች 54 A+ ፣ 8A እና 1A- በመስራት በ3.999 ተመርቃለች።

የጎፋ ዞን አሰተዳደርም ይህን አስደናቂ ውጤት ላስመዘገበችው ተማሪ ገብሬላ ሐብታሙ ከሴቶች ህፃናት መምሪያ ጋር በመቀናጀት የማበረታቻ ሽልማት የሚሆን የ 5 ሺህ ብር ስጦታ አበርክቷል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch