Get Mystery Box with random crypto!

#AssosaUniversity አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች | 43 All University

#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ቲቶርያል ሐምሌ 22 እና 23/2014 ዓ.ም እንዲሁም ማጠቃለያ ፈተና ሐምሌ 25/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch