Get Mystery Box with random crypto!

ብዕራችን የእንባችን ማበሻ ብቻ አናድርገው። ግን ያልሆኑትንም ሆንን ብለንም መፃፍ አያስፈልገንም።ህ | ሜርሲ እና ብዕሯ✍

ብዕራችን የእንባችን ማበሻ ብቻ አናድርገው።
ግን ያልሆኑትንም ሆንን ብለንም መፃፍ አያስፈልገንም።ህይወትን በአንድ ገፅታ ብቻ አንገነባውም።ፀሃፊያን ቁስላችንን በብዕራቸው ሲያኩልን ብቻ የምናሞካሻቸው አይሁን።ብዕርንም የእንባ ማድረቂያ የንዴታችን መወጫ ብቻ አናድርገው።ከፈተና ወጣ ስንል ደስ የሚልም የህይወት ዘይቤ አለ።ሰይጣን ካደቀቀን በላይ እግዚአብሔር ምህረትን ያበዛልን ጊዜያቶች እጅግ ይልቃሉ።
That evil Devil በሃሳባችን "እግዚኣብሔር ከአንቺ/ተ ጋር ቢሆን ኖሮ" ብሎ የህይወታችንን መጥፎ ጠባሳዎች ውድቀቶች ከዘረዘረልን በላይ....እልፍ ብለን ማሰብ ከቻልን አንድ ጥያቄ እናነሳለን:-
"እግዚኣብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮስ!?" የሚል።ይሄን ጥያቄ ስናነሳ ብዙ ድንቅ መልሶችን እናገኛለን።

ሰናይ ምሽት

@Mercy_ena_berua