Get Mystery Box with random crypto!

#UPDATE አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ አቶ ላይ ለሁለተኛ | Mereja Tv

#UPDATE

አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ አቶ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ አርብ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም. ጠዋት ጥቃት መፈጸሙን አንድ ባለሥልጣን ለቢቢሲ አረጋገጡ ።

Via ቢቢሲ አማርኛ


@meraja_tv