Get Mystery Box with random crypto!

#ሽልማት ወርቅ ያመጡ አትሌቶች #በአዲስ_አበባ 500 ካሬ ሜትር የመሬት ስጦታ ተበረከተላቸው። ሶ | Mereja Tv

#ሽልማት

ወርቅ ያመጡ አትሌቶች #በአዲስ_አበባ 500 ካሬ ሜትር የመሬት ስጦታ ተበረከተላቸው። ሶጣታው የተበረከተው በከተማው አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔ ነው።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ 500 ካሬ ሜትር መሬት

አትሌት ጎተይቶም ገ/ስላሰ 500 ካሬ ሜትር መሬት

አትሌት ታምራት ቶላ 500 ካሬ ሜትር መሬት

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ (ልዩ ተሸላሚ) 500 ካሬ ሜትር መሬት እና ወርቅ ቅብ " እናመሰግናለን " የሚል ስጦታ


@meraja_tv
@meraja_tv