Get Mystery Box with random crypto!

            #ስቅለተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ዘመን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየ | መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)



            #ስቅለተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ

በጲላጦስ ዘመን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት፤ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ   ከቅድስት ድግል ማርያም ተወልዶ ዙሮ አስተምሮ አርባ መዓልትና  አርባ ሌሊት በገደመ ቆረጦስ ፆመ በመልልተ መስቀል ተሰቅሎ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰውን ልጅ ሊያድን  ትንቢቱም ይፈጸም ዘንድ መከራን ተቀበለ።

ጲላጦስ ጌታ በመስል ላይ  ይሰቀል ዘንድ በፈረደበት ጊዜ መስቀሉን ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው ቀራንዮ ወደሚባል ቦታ ወጣ (ዮሐ.፲፱፥፲፯)

የሰውን ልጅ ለማዳን ሲል የዓለም ሁሉ ጌታ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የንጉሦች ንጉሥ መከራን ተቀበለ በመልልተ መስቀል ተሰቀለ ሞትን በሞቱ ድልይነሳው ዘንድ  የማይሞተው ሞተ


ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
fb.me/etsedebedabe.abyssinia