Get Mystery Box with random crypto!

#ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኀያል ወኅዳገ ወይን  ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ | መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

#ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም

ወከመ ኀያል ወኅዳገ ወይን  ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም (ሉቃ 24፡5)


ይህ የትንሣኤ በዓል ሞት የተሸነፈበት፣ መቃብር የተረታበት፣ ሕይወት ያገኘንበት ታላቅ በዓል ነውና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ መነሣቱን፣

በሞቱ ሞትን ድል መንሣቱን፣ ሙስና መቃብር መጥፋቱን፣ ዓለም በብርሃን መመላቱን ትመሰክራለች፡፡

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር በአንድነት አደረሳችሁ በአሉ የተቸገሩትን የምንረዳበት የታመሙ ወገኖቻችን የምንጠይቅበት ይሁንልን


ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
fb.me/etsedebedabe.abyssinia