Get Mystery Box with random crypto!

ማኅደረ ጥያቄ #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ጥናት ትንቢተ ዮናስ ጥያቄ 1. ዮናስ ማለት ምን ማለት ነ | መዓዛ ሃይማኖት የበጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

#የመጽሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

ትንቢተ ዮናስ ጥያቄ

1. ዮናስ ማለት ምን ማለት ነው

2. ነቢዩ ዮናስ ነገዱ ከነገደ ___ ወገን ነው

3. የነቢዩ ዮናስ አባት እና እናት ስም ጻፉ

4.ነቢዩ ዮናስ በአገልግሎት የነበረበት ዘመን____ ዘመነ መንግሥት ነው

5. ትንቢተ ዮናስን የጻፍው ቅዱስ አባት ማን ይባላል

6. ትንቢተ ዮናስ ስንት ምዕራፎች አሉት

7. አከፋፈሉ እንዴት ነው

8. ከትንቢተ ዮናስ ምን እንማራለን

9. ነቢዩ ዮናስ ክብረ በዓል መቼ ነው ጻፉ

መልሱን እስከ ዛሬ 9:00 ሰዓት በ @mahiderteyak_bot አድርሱን

#ከበጎ_ነገር_ጋር_ተባበሩ