Get Mystery Box with random crypto!

#ምክር_ለወዳጅ ወዳጄ ሆይ! 'በዝምታ ውስጥ አጢን፤ ትንሽ ተናገር፤ በጥልቀት ተመልከት፣ ስሜ | መዓዛ ሃይማኖት የበጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#ምክር_ለወዳጅ

ወዳጄ ሆይ!

"በዝምታ ውስጥ አጢን፤ ትንሽ ተናገር፤ በጥልቀት ተመልከት፣ ስሜትህን ቆጥብ፤ ራስህን ተቆጣጠር፤ ለምላሽ አትቸኩል፤ አጣጥመው፤ ተመሰጥበት፤ እይታህን አንጽበት፤ ምልከታህን አድስበት። የበዛው ዝምታህ እንዳያስረሳህ፣ እንዳያሳንስህ፤ ገደብ አልባው ምላስህም እንዳያጠፋህ፣ እንዳያስገምትህ በአስተዋይ ልቦና፣ በመልካም ስብእና ከልብህ ተጠንቀቅ።"

@meazahaymanot