#ዚክር የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል: 'من قال: سبحا | Fezekir _ فَذَكِّرْ
#ዚክር
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
"من قال: سبحان الله وبحمده. في يوم مائة مرة، حطت خطاياه، وإن كانت مثل زبد البحر ".
{በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ ያለ ሰው ሃጢያቶቹ እንደ ባህር አረፋ ቢሆኑ እንኳ ይረግፉለታል።
[ቡኻሪ፡ 6405]