#ፊትና قال شيخ الإسلام ابن تيميةرحمه الله : إنّنَا | Fezekir _ فَذَكِّرْ
#ፊትና
قال شيخ الإسلام ابن تيميةرحمه الله :
إنّنَا في زَمنٍ تَمُوجُ فِيه الفِتَن، وتَتَلاحَقُ فِيه النَوازِل والمِحَن، وعامَة الفِتَن سبَبُها أمرَان:
قلّة العِلم،
وضَعفُ الصَّبر.
ኢብኑ ተይሚየህ رحمه الله እንድህ ይላሉ:
" እኛ ያለነው በፈተና ማዕበል ውስጥ ነው ፣ ፈተናዎችና አደጋዎች የሚፈራረቁበት ዘመን! የአብዛሀኛዎቹ ፈተናወች መነሻ ደግሞ 2 ምክንያቶች ናቸው:
የእውቀት ማነስና
ትእግስት (ሶብር) ማጣት!"
مَجْمُوع الْفَتَاوَى ( 5/127 )
አላህ ከፈተና ይጠብቀን! ተፈትነውም ከሚያልፉት ያድርገን!
Follow me
https://t.me/MdJemal