#የጀነት_ዛፍ የአላህ መልእከተኛ ሶዐወ ስለ ጀነት ዛፎች በከፊል ሲገልፁ ልቦች በናፍቆት ወደ ጀ | Fezekir _ فَذَكِّرْ
#የጀነት_ዛፍ
የአላህ መልእከተኛ ሶዐወ ስለ ጀነት ዛፎች በከፊል ሲገልፁ ልቦች በናፍቆት ወደ ጀነት እንድበሩ ያደርጋል።
የጀነት ዛፍ ግንዱ (ሳቁ) የወርቅ ነው።
وأشجار الجنة ساقها من ذهب كما في الحديث الآتي :
عن أبي هريرة رضي الله عنه أنَّ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ: مَا فِي الْجَنَّةِ شَجَرَةٌ إِلَّا وَسَاقُهَا مِنْ ذَهَبٍ.
حدث صحيح...رواه الترمذي
ነብዩ እንድህ ብለዋል:
አቡሁረይረተ ረ.ዐ ከመልክተኛ ሶዐወ ይዘው እንደዘገቡት:
" በጀነት ውስጥ ዛፍ የለም ግንዱ የወርቅ ቢሆን እንጅ"
⊰━━━━━━⊱
https://t.me/MdJemal