Get Mystery Box with random crypto!

#አላህን_መታዘዝ በምድር ላይ የተፈጠርንበት ዋና አላማ አላህን መገዛት ሲሆን እሱን የምንገዛ | Fezekir _ فَذَكِّرْ

#አላህን_መታዘዝ

በምድር ላይ የተፈጠርንበት ዋና አላማ አላህን መገዛት ሲሆን እሱን የምንገዛበት መንገድ የአላህንና መልክተኛውን ትዛዝ በተገቢው መንገድ በመፈፀም ነው።

አላህና መልክተኛውን ስንታዘዝን በምድር ላይ የመኖራችንን አላማ እንፈፅማለን።

አላህ ባሪያውን መውደዱን ከሚገልፅባቸው ምልክቶች አንዱ ለትዕዛዞቹ መገራት ነው። (تيسر طاعة الله) ይህም ተግባር ታላቅ ስኬትን (እድልን) ያጎናፅፈናል።

አላህ ሱ.ዐ እንድህ ይላል:

{ وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا}
(وَمَنْ يُطِعْ اللَّهَ وَرَسُولَهُ) فيعمل بما أمره به وينتهي عما نهاه
(فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا) يقول فقد ظفر بالكرامة العظمى من الله


"አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው በእርግጥ ታላቅን እድል አገኘ፡፡"
[ሱረቱ አል- አሕዛብ: 71]

⊰━━━━━━⊱
             

https://t.me/MdJemal