Get Mystery Box with random crypto!

#ለምትወዱኝና_ለምታከብሩኝ_ጥሪ_አለኝ። የህክምና ባለሙያዎችና የግል ህክምና ማዕከል ያላችሁ ፃፉ | የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን/ SYNAGOGUE OF GOD CHURCH/ ⭐ ሲኤምሲ አጥቢያ ⭐

#ለምትወዱኝና_ለምታከብሩኝ_ጥሪ_አለኝ።
የህክምና ባለሙያዎችና የግል ህክምና ማዕከል ያላችሁ ፃፉልኝ።

“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል። እግዚአብሔር ይጠብቀዋል፥ ሕያውም ያደርገዋል፥ በምድር ላይም ያስመሰግነዋል፥ በጠላቶቹም እጅ አያሳልፈውም። እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።”
— መዝሙር 41፥1-3

አሁን በሰአታት ልዩነት ከአቶ ሳምሶን ልጠፋ በኃላ ከደብረዘይት አንድ የእርዳታ ጥሪ ደርሶኛል። በስልክ ያገናኙኝ የህፃኗን አባት ነበር፤ ቪዲዮን ለማየት እጅግ ይጨንቃል ያለማቋረጥ ልጅቷ ታለቅሳለች፣ ትጮሃለች አስጨናቂ ድምፅ ከዉስጥ ይሰማል። ሕይወት ቶላ ትባላለች 2 ዓመት ከ6 ነው የተሰቃየችዉ፤ አቅማቸው ስላልቻለ ከሆስፒታል አዉጥተዉ አሁን ቤት እያለቀሱ ይገኛሉ። እባካችሁ ይህን ቪድዮ ሼር በማድረግ ሕይወትን ቶላን እንታደጋት። በዉስጥ መስመር ፃፉልኝና የምትልኩልኝን ገንዘብ ሰብስበን ከወዳጆቼ ጋር አንዱን ቀን ወደ ደብረዘይት እንጓዛለን፤ አብራችሁኝ ለመሄድና ለማገዝ የምትፈልጉም ፃፉልኝ። በሉ አሁን ቶሎ ቶሎ በሞባይል ባንኪንግ እና አጠገባችሁ ባለዉ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ላኩልኝ፤ ያስገባችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የሞባይል መልዕክት Screenshots በማንሳት ላኩልኝ። መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ።

COMMERICAL BANK OF ETHIOPIA:_ 1000214444147

መልካም ሰንበት። ሐምሌ 17/11/2014ዓ.ም፤ “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
— 2ኛ ቆሮ 13፥14

#የእግዚአብሔር_አገልጋይ_ማስረሻ_በላይ
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልኝ።