Get Mystery Box with random crypto!

#እግዚአብሔር_ምህረቱን_ያብዛልሽ። እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ያሳርፋችሁ፤ ፊቱንም እንደገና በላያ | የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን/ SYNAGOGUE OF GOD CHURCH/ ⭐ ሲኤምሲ አጥቢያ ⭐

#እግዚአብሔር_ምህረቱን_ያብዛልሽ።
እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ያሳርፋችሁ፤ ፊቱንም እንደገና በላያችሁ ይመልስ።

በእግዚአብሔር መሃሪነትና በእናንተ ወዳጆቻችን ርብርብ ለብዙ ጊዜ በኮራያ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሲደረግላት የቆየችው ታዳጊዋ በረከት ሳምሶንን ይዘው እናት"እናት" እና አባት"ሳምሶን" ወደ ኒው ደልሂ ደርሰዋል። እግዚአብሔር በዚያ በሚገኙ ኃኪሞች ደግሮ አይምሮና እጃቸዉን ተጠቅሞ ተዓምራት እንዲያደርግ ፀልዩላቸው።

https://gofund.me/33bbc527

1000268540346 (ንግድ ባንክ)
ወንጌላዊ ሳምሶን በቀለ ስጦታው/ወላጅ አባቷ/
+251911531893
+251911843173

ከዚህ በፊት የተለጠፈዉ የእርዳታ ጥሪ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1056111501697518&id=100018960344574&sfnsn=mo

መልካም ሰንበት። ሐምሌ 17/11/2014ዓ.ም፤ “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
— 2ኛ ቆሮ 13፥14

#የእግዚአብሔር_አገልጋይ_ማስረሻ_በላይ
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልኝ።