Get Mystery Box with random crypto!

የአገር መከላከያ ሰራዊት ከሰፈረበት አንገር ጉትን 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ኪረሙ ወረዳ | Christian Tadele Tsegaye

የአገር መከላከያ ሰራዊት ከሰፈረበት አንገር ጉትን 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስ ዓለም ቀበሌ ላይ ንፁኃን ዜጎች የአማራ ማንነታቸው ተለይቶ ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል።

የፌዴራሉ መንግስት አመራሮችና የአገር መከላከያ ሰራዊት አዛዦች በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጅምላ ጭፍጨፋ እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀርባለሁ።