Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የድንቅ ምድር፥ መሪዎች ስለመንደር ዘምሩ ብለው ሲያስገድዷቸው፤ እምቦቃቅላዎች እምቢኝ የም | Christian Tadele Tsegaye

ኢትዮጵያ የድንቅ ምድር፥ መሪዎች ስለመንደር ዘምሩ ብለው ሲያስገድዷቸው፤ እምቦቃቅላዎች እምቢኝ የምንዘምረው ስለሀገር ነው ይላሉ። የነገ ተስፋችን ስለመንደር ከቆሙ «ታላላቆች» ይልቅ ስለሀገር ከቆሙ እምቦቃቅላዎች መዳፎች ላይ ነው።