Get Mystery Box with random crypto!

የብልጽግና ባለሥልጣናት በወለጋ በአማራ ላይ የሚፈጽሙትንና የሚያስፈጽሙትን የዘር ፍጅት በ«ጽንፈኛ | Christian Tadele Tsegaye

የብልጽግና ባለሥልጣናት በወለጋ በአማራ ላይ የሚፈጽሙትንና የሚያስፈጽሙትን የዘር ፍጅት በ«ጽንፈኛ ፋኖ» ተረክ መሸፋፈን አይቻላቸውም። ይዘገይ ካልሆነ በስተቀር ከወንጀል ተጠያቂነትም አያመልጡም።

(ባለፉት ዓመታት ወለጋ በፌዴራል መንግስት ኮማንድ ፖስት ስር ያለ መሆኑን ሁሉም በቁምነገር እንዲመዘግበው ማስታዎስ እፈልጋለሁ።)