Get Mystery Box with random crypto!

በወለጋ በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ሁሉ መረጃ ብናደርስ | Christian Tadele Tsegaye

በወለጋ በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ሁሉ መረጃ ብናደርስም አንዳችም የተግባር እርምጃ ባለመወሰዱ፤ በተለይም የአገር መከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ የሚመለከታቸው የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት እና የፖለቲካ አመራሮች በቸልታ በማየታቸው ጭምር በሕዝባችን ላይ እስከዛሬ ከተፈፀሙት ጭፍጨፋዎች ሁሉ አስከፊው ጭፍጨፋ እየተፈፀመበት ይገኛል።

የፌዴራሉ መንግስት ኮማንድ ፖስት አዋቅሮ በሚመራው የወለጋ አካባቢ በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለው ፍጅት እንዲቆም መላው ሕዝባችን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ማኅበራትና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ አስፈላጊውን ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጥሪ አቀርባለሁ።