Get Mystery Box with random crypto!

«አላህንም እመን፥ ግመልህንም እሰር።» ነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) ግመልን ለጅብ፣ ቀበሮና ተኩላ | Christian Tadele Tsegaye

«አላህንም እመን፥ ግመልህንም እሰር።»
ነብዩ መሐመድ (ሰዐወ)

ግመልን ለጅብ፣ ቀበሮና ተኩላ ፈተው ከለቀቁ በኋላ ፈጣሪን ማማረር ዋጋ የለውም። ባይሆን የግመሉ ማሰሪያ ምንድን ይሁን በሚለው ላይ መወያየቱ በጎ ነው። ከአንድነት በላይ ብርቱ ገመድ የለምና፥ ሕዝቤ ሆይ፥ አንድነትህን አጥብቅ!