Get Mystery Box with random crypto!

በሕዝባዊ ትግላችን ውስጥ የተከፈለልልን ዋጋ በወጉ በማስታወስ፥ በልኩም ድምቀት ሰጥተን፥ ለቀጣዩ ት | Christian Tadele Tsegaye

በሕዝባዊ ትግላችን ውስጥ የተከፈለልልን ዋጋ በወጉ በማስታወስ፥ በልኩም ድምቀት ሰጥተን፥ ለቀጣዩ ትውልድ የየራሳችንን በጎ አሻራ ልናሳርፍይገባል። የትግል ሀሁው ደግሞ ዋጋ የከፈሉልንን መዘከር ነው።

ከዚህ አንፃር የማይካድራ ጭፍጨፋ በሕዝባችን የፍትሕ፣ እኩልነትና ነፃነት ትግል ውስጥ የሚሰጠው ቦታ ከፍ ያለ ነው። ዛሬ ጥቅምት 30፣ 2015 ዓ/ም የማይካድራ ጭፍጨፋ ከተፈፀመ 2 ዓመታት ሆነው። ቀን የወጣለታ የተሟላ ፍትሕ መስፈኑ አይቀርም። በትንሹ ግን ሰማእትነታችሁን እንዘክረዋለን።

ዘላለማዊ ክብር ለማይካድራ ጭፍጨፋ ሰማእታት ሁሉ!