Get Mystery Box with random crypto!

አርበኛ ዘመነን በተመለከተ የመንግስት አመራሮች በሰከነና በተጀመረው መንገድ በሽምግልና እንዲያልቅ | Christian Tadele Tsegaye

አርበኛ ዘመነን በተመለከተ የመንግስት አመራሮች በሰከነና በተጀመረው መንገድ በሽምግልና እንዲያልቅ ቢያደርጉ ጥቅሙ በዋናነት ለመንግስት መሆኑን ማስታወስ እፈልጋለሁ። ከዚህ ያለፈው ነገር የሽምግልና ወግና ሥርዓቱንም ዋጋ የሚያሳጣ ነው። በተከበረው የአማራ ሕዝብ የሽምግልና እሴት ላይም መዘባበት ይሆናል።

ወንድማችን ዘመነ የማንደራደርበት የሕዝብ ልጅ መሆኑን ግን ሁሉም ሊያውቀው ይገባል።