Get Mystery Box with random crypto!

የግእዝ ቁጥር ከግሪክ የተወሰደ ነው እንደማለት ከሀዲነትና ድንቁርና በዘመኔ ገጥሞኝ አያውቅም፤ ወደ | Christian Tadele Tsegaye

የግእዝ ቁጥር ከግሪክ የተወሰደ ነው እንደማለት ከሀዲነትና ድንቁርና በዘመኔ ገጥሞኝ አያውቅም፤ ወደፊትም የሚገጥመኝ አይመስለኝም። ያዘንኩት ግን በአላዋቂዎች ድፍረት አይደለም፤ በአዋቂዎች የፍርኃት ዝምታ እንጂ!