Get Mystery Box with random crypto!

ማረፊያ ጥበብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ marefiyatbeb — ማረፊያ ጥበብ
የቴሌግራም ቻናል አርማ marefiyatbeb — ማረፊያ ጥበብ
የሰርጥ አድራሻ: @marefiyatbeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.86K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-01-19 23:03:23 https://t.me/waliabooks
774 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 23:02:59
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ብርሃኑ ባይህ(ሌ/ኮለኔል)

የተመረጠው መጽሐፍ:- ያልታሰበው

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ከአዲሱ እና ትልቁ መጻሕፍት እቤት አጠገብ: ኢክላስ ህንጻ::

ቀን:- ቅዳሜ: ጥር 14: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
743 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 11:26:57 "ዛሬን ለታሪክ በዜማ"
''ዜማ ነጋሪነት ተፈጥሮን ጆሮ ሰጥቶ ለመስማት ለፈቀደ ሁሉ የተሰጠ በዜማ የመናገር ስጦታ ነው!''
990 views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ