Get Mystery Box with random crypto!

ማረፊያ ጥበብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ marefiyatbeb — ማረፊያ ጥበብ
የቴሌግራም ቻናል አርማ marefiyatbeb — ማረፊያ ጥበብ
የሰርጥ አድራሻ: @marefiyatbeb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.86K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-23 17:49:04
እንዴት ናችሁ? ታህሳስ 18 ከጠዋቱ 02:30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ባህል እና ቴአትር አዳራሽ (ማዘጋጃ ቴአትር) የተዘጋጀ የፊልም ፌስቲቫል ስላለ የምትችሉ እና ፍላጎቱ ያላችሁ በእለቱ በቦታው በመገኘት ዝርዝሩ ላይ የሚገኙትን ፊልሞች መመልከት ትችላላችሁ። መግቢያ በነፃ ነው።
117 views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 05:31:26
29 views02:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:38:44
#ልዩ_ፕሮግራም
ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። 
-----
መግቢያ በነፃ

አቅራቢ:  ታፈረ ሕሉፍ(ኢ/ር)

ትኩረት የሚደረግባቸው  ሀሳቦች

1: በጊዜ ላይ የአመለካከት ዝግመተ  ለውጥ

2:የጊዜ መለኪያወች

3: ጊዜ እንደ ዩንቨርስ ንጣፍ

4: የጊዜ ትርጓሜ እና ቴክኖሎጂ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:  ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ጳጉሜ 4: 2014 አርብ እለት ምሽት ከ11 እስከ 12:30 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

በእለቱ  ታፈረ ሕሉፍ(ኢ/ር) ጋር የፎቶ እና የመፅሐፍ ፊርማ ስለሚኖር የደራሲውን ቀደምት ስራወችን ይዞ መገኘት አልያም ከቦታው መግዛት  የሚቻል ይሆናል።

ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeFHrwaorUDuEzJxKxOcLht61yldB_G7uUisscP3RC1QNn5lA/viewform?usp=sf_link
131 views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 18:55:16
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
-----
የመጻሕፍ ዳሰሳ፦የመጻሕፉ ረዕስ፡የከፍተኛ፡ትምህርት፣ ዘይቤ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት እና
የዶ/ር እጓለ:ገብረ ፡ዩሐንስ ቤተሰቦች።

መግቢያ መጻሕፉን መያዝ አልያም ከቦታው መግዛት።

ተጋባዥ እንግዶች:(አቅራቢዎች)
1. ዶ/ር ኃይሉ ሀብቱ
2. ዶ/ር ዳኛቸው
3. መ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል
4. መ/ር ግርማ ባቱ
5. ተመስገን ዋና


ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ነሀሴ 21 2014:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::



ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw
84 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 17:36:44
Save the date!

3rd Round Book Review

A glamorous view into the modern treatise on cultures and civilization which attempts to show how so many philosophies have failed to give human beings what they need. An outspeaking methodology in examining Islam not primarily merely as a teacher but also as an outlook on the world.

Title: "Islam Between East and West"
Author: 'Aiija 'Ali Izetbepic

Please join us on this date with our guest Dr. Semhar Tekle to shade light on this book.

Don't miss it!

ቀን፡ እሑድ ነሀሴ 15
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡30
ቦታ፡ ዋልያ መጽሐፍት (4ኪሎ ኢኽላስ ሕንፃ)

#Host_MS_League
132 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 21:37:27
በዚህ ሳምንት በዋልያ መጻሕፍት እንግዳው ማነው?

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የመጽሐፉ ደራሲ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ:-
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የተመረጠው መጽሐፍ:- ቀዩ መስመር

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ሰኔ 4፡ 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)



https://t.me/EventAddis1
368 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 21:21:27
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የመጽሐፉ ደራሲ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ዳግማዊ አሰፋ(ደራሲ እና የሕግ ባለሙያ)

የተመረጠው መጽሐፍ:- ከማዕዘኑ ወዲህ (ዛጎልማ ጅረቶች)

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: መጋቢት 10፡ 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
894 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 00:06:44 የአእምሮ ህክምና ለፖለቲከኞች
(ተስፋኣብ ተሾመ)

ከጥንት ጀምሮ የአገራችን ፖለቲካ መጠላለፍ የተሞላበት ነው። ብዙ ሴራ እና ብዙ መጎዳዳት የፖለቲካችን አንዱ መልክ ነው።

በኢትዮጵያ ውስጥ 27 በመቶ የሚያህለው ዜጋ ለአእምሮ ጤና ችግር የተጋለጠ እንደሆነ ይነገራል። ቁጥሩ አወዛጋቢ ቢሆንም በኛ ሐገር ለአምሮ ጤና መናጋት አጋላጭ የሆኑ ብዙ ነገሮች ከመኖራቸው አንፃር የማይናቅ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ለአእምሮ ጤና ቀውስ የተጋለጡ መሆናቸውን መጠርጠር እንችላለን። የአእምሮ ጤና እክል ካለባቸው መካከል ፖለቲከኞች እንደሚኖሩበት ብንገምት ስህተት አንሆንም።

የሰቆቃ ታሪክ ሲደጋገም ለአእምሮ መታወክ ይዳርጋል። እንደህዝብ ሰቆቃ በተደጋጋሚ ጎብኝቶናል። ጦርነት እና ረሃብ ብዙ ነገሮችን አናግቶብናል።
መጠላለፍ የማይለየው ፖለቲካም የቀውስ ምክኒያት ነው። በተወሳሰበ ሴራ ያለፉ ፖለቲከኞች ስነልቦናዊ ሁኔታቸውን መገመት አስቸጋሪ ነው።

አግባብነት የጎደለው ተጠራጣሪነት እና በመጠራጠር የተነሳ ሌሎችን ለማጥቃት መፈለግ ፣ ራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ ወይም ያለ አግባብ ራስን ከፍ አድርጎ ማሰብ ፣ ግጭትን መውደድ ፣ ተቃራኒዎችን በጠላትነት መፈረጅ.. ወዘተ ስነልቦናዊ ጤና የማጣት ምልክት ነው።

ምን እያወራሁ ነው?
የእኛ አገር ፖለቲካ የፖለቲከኞችን ስብእና የመስለብ ለአእምሮ እና ስነልቦናዊ ቀውስ የማጋለጥ እድሉ የሰፋ ነው። ከ 360 በላይ የአእምሮ ጤና እክል አይነቶች እንዳሉና የአእምሮ ጤና ችግርን በቀላሉ ለመለየት አስቸጋሪ መሆኑን ከግምት ማስገባትም አግባብ ነው።
ደግሞም ለአእምሮ ጤና ችግር የተጋለጡ ፖለቲከኞች ሲኖሩ ምን እንደሚፈጠር ማሰብ አይከብድም።

ምን በጀን...
በረጅም ጊዜ እቅድ የአእምሮ ጤና ጉዳይ ለፖለቲካ ተሳትፎ አንድ መመዘኛ የሚሆንበት እቅድ ቢነደፍስ? ይህ እንደ ቅንጦት ይታሰብ ይሆን?


https://t.me/Tfanos
794 views21:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 09:34:09
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የመጽሐፉ ደራሲ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ:- መስከረም ለቺሣ(ዶክተር)

የተመረጠው መጽሐፍ:- የፀሓይ ከተማ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: መጋቢት 3: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::

2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
626 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 20:35:54 #መሐመድ_ቢን_ዛይድ
ንጉሥ ሱልጣን ቢን ዛይድ የነገ ዙፋን ተረካቢ ልጃቸውን አቀማጥለው አንደላቀው አውሮፓ ለትምህርት አላኩትም የልጅነት ግዜውን ሞሮኮ በትምህርት እንዲያሳልፍ ስሙን ቀይረው የንጉስ ልጅ መሆኑ እንዳይታወቅ ሸሽገው እንደማንኛውም ተማሪ የንጉሥ ልጅ ተብሎ ሳይታወቅ በጥረቱ ዛሬ እና ነገውን እንዲታገል አስተምረውታል።
''በጎድጓዳ ሰሀን የማስቀምጠው ዳቦ እስኪሻግት እመገብ ነበር'' ይላሉ።
የተንደላቀቀ ሕይወት የሚጠብቃቸው መሐመድ የኑሮን ፈተና ለመወጣት በአስተናጋጅነት ተቀጥረው የዕለት ጉርሳቸውን ጎርሰው አድረዋል።
አባታቸው ሰው የሚለካው በሰው በመሆኑ ብቻ ሳይሆን መልካም ስራ ነው ስራ ነው በሚለው አቋማቸው ብቻ ሳይሆን እጅግ ታታሪ መሪ በመሆናቸው ትላንት ደሃ የነበረች አገራቸውን በምድር ያለች ገነት አድርገው ሰርተዋታል።
ልጆቻቸውንም ከነሙሉ ስብዕናቸው ለአገር ኀላፊነት አብቅተዋል።
ሱልጣን ቢን ዛይድ ልጃቸው መሐመድ ቢን ዛይድ በስራው ምክንያት ወደተለያዩ አገራት በሚሰማራት ወቅት የፓስፖርት ስሙ ተቀይሮ አልጋወራሽነቱ ሳይታወቅ በሌላ ስም ነበር።
የንጉስ ልጅ በመሆኑ ብቻ የተለየ ክብር እንዳይሰጠው ከሰው ተለይቶ እንዳይከበር።
አልጋወራሽ መሐመድ ቢን ዛይድ የወታደራዊ ተቋም አዛዥ በነበሩበት ወቅት የእረፍት ግዜአቸውን በታንዛኒያ እንዲያሳልፉ ተልከው በተመለሱ ግዜ ለአባታቸው ታንዛኒያ ስላዩት ድህነት አብራርተው ሲያበቁ።
አባታቸው ይሄን ሁሉ አይተህ ምን አደረክላቸው? ብለው ልጃቸውን ቢሲጠይቁ ከአልጋ ወራሹ ያገኙት መልስ ''ሰወቹ ሙስሊም አይደሉም'' የሚል ቢሆንባቸው ግዜ ከተቀመጡበት ተነስተው የአባትነታቸውን እጁን ጨምድደው እጅግ በመቆጣት ''ሁላችንም የአላህ ልጆች ነን'' በማለት የአላህን ትዛዝ አስተማሩት።
አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ዛይድ እሳቸውም ለልጆቻቸው የአባታቸውን ስርአት እንዲከተሉ አድርገዋል።
በቅርቡም ከልጆቻቸው አንዱን በቀይ መስቀል ሰራተኝነት ውስጥ በማሳተፍ ስሙን ቀይረው ወደ ኢትዮጵያ ለስራ ልከውት ነበር።
የአገሬ ሰው እኚህ ታላቅ መሪ ሆዳቸው ስልቻ ለሚያካክለው መሪወቻችንም ሆነ ለሸንቃጦቹ ልጅን እንዲህ ነው ማሳደግ ብለው ቢመክሩልን ስቃያችን እንደዚህ ባልበዛ ነበር።

የአባታቸው ልጅ የሆኑት መሐመድ ቢን ዛይድ ያሰቡትን ሳያሳኩ የማያድሩ፣ በቃላቸው የሚፀኑ፣ ከሕዛባቸው ጋር ቁጭ ብለው በማንኛውም ግዜ የሻይ ሲኒ የሚያጋጩ ለዜጎቻቸው ልብ የቀረቡ ናቸው።
በሐይማኖት ምክኒያት ሌሎችን ማግለል ሀጥያት ነው ብለው የሚያምኑ ሲሆን በሐይማኖት ሰበብ ሰውን የሚለዩ እና የሚያገሉንም ይቃወማሉ።
የሰው ልጅ በመቻቻል ነው መኖር ያለበት በማለት በ2014 አንድ መቶ ሰማኒያ ሐይማኖቶች የተሳተፉበት ጉባኤ አዘጋጅተው ከመቶ አገራት በላይ ተገኝተው ግቡን መቷል።

አልጋ ወራሽ መሐመድ መሪነትን ቀለል አድርገው የተረዱ ሰው ሲሆኑ ንጉሥ ማለት የሕዝብ አገልጋይ ነው ብለው ያምናሉ።
ግዙፏ ኤምሬትስ ውቧ እና ሀብታሟ በረሀማዋ ሀገር ወደ ገነት የተቀየረችው በዲሞክራሲ ሳይሆን በስራ እና በስ-ነምግባር ውጤት ነው ብለው የሚያምኑት አልጋ ወራሹ እንግዶቻቸውን ራሳቸው ሔሊኮፍተር እያበረሩ ሲያሻቸው በመኪናቸው አገራቸውን ያስጎበኛሉ።
እኚህ ሰው እጃቸው በግብፅ ፖሎቲካ ውስጥ ረጅም ከመሆኑም በላይ በእሳቸው አጠራር አክራሪ ለሚሉት የእስልምና እንቅስቃሴ የእግር እሳት ናቸው። ያላቸውን ሀይል በሙሉ ተጠቅመው ቢያጠፏቸው ይመኛሉ።

ካሜራ የማይወዱት የጋዜጠኛ ጋጋታ የማያስከትሉት በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ እንኳን የማይገኙት ብዙ የማይናገሩት ቃለ መጠየቅ የማይመቻቸው ስፖርት የሚያዘወትሩት ለሰላት መስኪድ በመሔድ ከሕባቸው ጋር የሚያሳልፉት ስነ-ፅሁፍ ወዳዱ አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ዛይድ እኚህ ትጉ ሰው ስለሳቸው አንድ አንድ አገራት እጅግ አስተዋይ÷ተመራማሪ÷ ስራ የማይደክማቸው÷ታማኝ እና ቁጥብ ሲሏቸው
የኛ ጠቅላይ ሚኒስተር ደሞ ደግ እና ለጋስ ይሏቸዋል።
አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ዛይድ እጅግ በጥቂቱ እኚህ ናቸው።

(ምንጭ ሸገር መቆያ እና ሌሎች ማጣቀሻወች)
566 views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ