Get Mystery Box with random crypto!

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ከዚህ ቀደም | Maranatha Digital Network

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
ከዚህ ቀደም በቻናላችን እንደሚታወሰው '#'አማኝ_በምን_ይሸለማል?'' የተሰኘ ትምህርት በቅርቡ ማለቁ አይዘነጋም። በትምህርቱ ውስጥ ተጠቅሰው ስለነበሩት የክርስቶስ #የፍርድ_ወንበር(Bema) ፍርድ እና #የታላቁና_የነጩ_ዙፋን(Thronos) ፍርድ ልዩነት በምስል የተገለጠውን በጥንቃቄ እናስተውል መልዕክታችን ነው።

#የክርስቶስ_ጸጋና_ምህረት_ይብዛልን

ARANATHA DIGITAL NETWORK
@Maranatha_Fellowship
@Maranatha_Fellowship2