Get Mystery Box with random crypto!

✷ጥያቄ አለኝ✷ ◗እግዚአብሔር አብ በውድ ልጁ እኔን፣ አንተንና አንቺን የወደደበትን ጥልቅ ╣ፍቅ | Maranatha Digital Network

ጥያቄ አለኝ✷

◗እግዚአብሔር አብ በውድ ልጁ እኔን፣ አንተንና አንቺን የወደደበትን ጥልቅ ╣ፍቅር╠ የትኛው ርቱዕ አንደበት ይገልፃል
◗በሀሳብ ምጥቀት በንግግር ብልሃት ይሄንን 。♡#ፍቅር♡。 ደርሶ ማን ሊያብራራው ይችላል
◗የአንድ አይደለም የአለም ቋንቋዎች ሁሉ ተናጋሪ፤ ሁሉን አዋህዶ ከሁሉም ቋንቋዎች ቃላትን ተውሶ ለቀናት፣ ለወራት ወይንም ለዓመታት ሳይሆን ዘላለም ስለ ፍቅሩ አውርቶ የሚጠግብ ማነው
◗የዚህ ድንቅ 灬ºፍቅርº አቻ ገለፃ የቱ ነው

☞የትኛው ወዳጅ ነው እኔ ጠላቱ በተወደድኩበት መወደድ መጠን የተወደደ
☞የትኛው አፍቃሪ ለነፍስ ነፍሱን ሳይሰስት ሰጠ
☞የማን ቁስል በአምላክ ቁስል ፈውስን አገኘ
☞የማንስ የጽድቅ ልብስ ነው ያለልብስ ዕርቃኑን በእንጨት በተቸነከረ ጌታ የተገኘ

#ብዙ_ምህረት_የተትረፈረፈ_ጸጋ_ከመንፈሳችሁ_ጋር_ይሁን አሜን
ARANATHA DIGITAL NETWORK
@Maranatha_Fellowship
@Maranatha_Fellowship2