Get Mystery Box with random crypto!

“... ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም.....” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥50 በዚ | Maranatha Digital Network

“... ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም.....” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥50
በዚህ ጥቅስ መሠረት ትክክል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
40%
የሚወርሰው እውነተኛው ማንነታችን መንፈሳችን ሲሆን ስጋ ደግሞ በምድር ብቻ የሚኖርና ከሞት በኃላ ጥቅም የሌለው ነው።
17%
ከትንሣኤ በኋላ የሚኖረን አካል ሥጋ እና ደም የሌለው ነው።
8%
ምንም ያህል የእግዚአብሔር ርስት ተካፋዮች ብንሆንም ከስጋችን የተነሳ ከእግዚአብሔር መንግሥት ልንጎድል እንችላለን።
36%
የሰማይን ክብር የሚመጥን አካለ-ሰውነት በትንሣኤ ጊዜ እንደምንካፈል ያረጋግጣል።