Get Mystery Box with random crypto!

አማኝ በምን ይሸለማል? ክለሳ እና ማጠቃለያ ☞በመልካም ሥራ አኳያ ስጦታ በሆነው ድነትና ሽልማት መ | Maranatha Digital Network

አማኝ በምን ይሸለማል?
ክለሳ እና ማጠቃለያ
☞በመልካም ሥራ አኳያ ስጦታ በሆነው ድነትና ሽልማት መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት የሚያወሳ ነው።

☞ከዚህም ጋር አያይዞ ስለእግዚአብሔር ቍጣና የኃጢአት ስርየት፣ ስለ ትሮኖስ (ታላቁና ነጩ ዙፋን ፍርድ) እና ስለ ቤማ (የክርስቶስ ፍርድ ወንበር) እንዲሁም ስለፊተኛውና ኋለኛው ትንሣኤ ጥቂት ማብራሪያ ያዘለ ነው።

☞ከዚህም በተጨማሪ ቅዱሳን በዙሪያቸው ያለውን እያዩ ከመድከም ይልቅ ምንም ያህል የሰዎች ምላሽ ተገቢ ባይሆንም በቅንነት እግዚአብሔርን እንዲያገለግሉ ለማነሳሳት ይሁን..

ስለመዳንና ስለሽልማት አጠር ያለ መግለጫ በድምፅ ለማስቀመጥ ተሞክሯል... ሁሉም እንዲሰማው በጌታ ፍቅር ጥሪዬን አቀርባለሁ

ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልን፤ አሜን።
|.MARANATHA DIGITAL NETWORK.|
@Maranatha_Fellowship
@Maranatha_Fellowship2