Get Mystery Box with random crypto!

Maranatha tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ maranatatube — Maranatha tube M
የቴሌግራም ቻናል አርማ maranatatube — Maranatha tube
የሰርጥ አድራሻ: @maranatatube
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.29K
የሰርጥ መግለጫ

🕇ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል🕇
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
፦🎶መዝሙሮች,📘የህይወት ምስክርነቶች ,📖መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች እና 🎤ሌሎች ፕሮግራሞች ያገኙበታል።
https://t.me/joinchat/AAAAAESUyxl-c6PpN6ZObw
Any comment - @W0878

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-21 08:14:27 . አልወጣም ከመገኘትህ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ለረዥም ሰአት በመንፈስ የምትፀልዩበት #ሚስጥር ይኸው #ስሙት እና ረስርሱ!
መንገድ ላይ ሁሉ እጆቼን አንስቼ በሚገርም መንፈስ አመልካለሁ!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ትምህርት እና ፀሎት ስሙት አማኞች ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
523 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 09:58:04
. ሀያላን አንድ #የመንፈስ አለም
#ሚስጥር ልንገራችሁ…
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈስ መሞላት እና ድንገተኛ ከባድ የእግዚአብሔር ሀይል ብሎም በፀሎት ስፍራችሁ ብቻ ሳይሆን በስራ ቦታችሁ፣በትምህርት ቤት፣በመኝታችሁ፣ትራንስፖርት ላይ፣መንገድ ላይ #Walk እያደረጋችሁ ሁሉ ሳይቀር በእንባ የምትሞሉበት የማያቋርጥ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ በውስጣችሁ እንዲገባ ትፈልጋላችሁ?

ለጥያቄያችሁ መልስ ፍለጋ፣ከእጁ አንዳችን ነገር ለመቀበል፣ጎዶሎአችሁን ለመዘርዘር፣ለምሬት፣ከሌሎች ተሽሎ ለመገኘት፣አንዳች የሀይማኖት ስርአት ለመፈፀም ወዘተ… ብላችሁ ሳይሆን ማንነቱን ወዳችሁ ፊቱን ብቻ ተርባችሁ ልክ ለቀናት እህል ውሀ እንዳልቀመሰ እና እንደተራበ ሰው ሆናችሁ #በረሀብ እና በንፁህ ልብ ወደ ፀሎት ስፍራችሁ ግቡ

ሁሉ #Bonus ነው በመገኘቱ ውስጥ

ውዶቼ ገብታችሁ እዩት በህልውና ውስጥ ሁሉን ታገኛላችሁ ይገርማችኋል ሆኖም ግን ይቀልባችኋል ከመገኘቱ ውጪ አንዳች አያሰኛችሁም ምክንያቱም በእግዚአብሔር ክብር ፊት ልቆ ሊታይ የሚችል አንዳች ምድራዊ ሀይል የለምና!

“አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።”
— መዝሙር 63፥1

አባ አዎን ለኔ ግን ፊትህ ይሻለኛል ውዴ መገኘትህን ከእኔ አትውሰድብኝ!

ወይኔ አልገባችሁም ይሄን መልዕክት እንኳን በምን አይነት ህልውና ውስጥ ሆኜ እንደፃፍኩላችሁ! ህይወቴን ወደድኩት ካንተ የተነሳ መንፈስ ቅዱስ አወድሀለሁ!

ይሄን Text እያነበባችሁ በኢየሱስም በውስጣችሁ ረሀብ ገባ!

አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!

የክብሩ መገለጫ ሆናችሁ ማለፍ ለምትፈልጉ ብቻ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia‌‌
544 views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 20:24:00 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈስ መሞላት የምትፈልጉና የማያቋርጥ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ በውስጣችሁ እንዲፈጠር የምትፈልጉ ሁሉ ይሄን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ!!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
462 views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 20:24:00
አሁን
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት!

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈስ መሞላት የምትፈልጉና የማያቋርጥ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ በውስጣችሁ እንዲፈጠር የምትፈልጉ ሁሉ ይሄን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ!!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
458 views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 07:41:10 Watch " ከፍርሀት ህይወት እንዴት ነፃ መውጣት እችላለሁ? አጋንንት የያዘኝ እንኳን ይመስለኛል!" on YouTube


550 views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:20:24 የኔ ሰላም አንተ ነህ መንፈስ ቅዱስ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
የእውነት መረጋጋት እና
እውነተኛ ሰላም እንዲሰማችሁ ትፈልጋላችሁ? ስሙት አሁኑኑ
ሁሉን እረሳለሁ ይቀልብኛል ጥያቄዬ አብሬህ ስሆን ፊትህን ሳይ ጌታዬ!

መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
533 views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 18:30:29 Watch " ረስቶህ አይደለም! @Above inspire Ethiopia" on YouTube


541 views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 18:30:29 . ምስክርነት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ከሶስት ቀን በፊት ጌታ ረስቶኛል ብዬ ራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር!
Weyy melke betam nw mamesegenew enane neber eyawerahew yeneberew ke 3 ken befit geta eresetognale beya erasan lematefat mokera neber ahun ehan sebeket sesema ewenet ye enane cheger neber eyanedanedu setawera yeneberew so beze sebeket ye 1 set hiwet aterefehale geta zemenehen ejegggggg aderego yebarekeh tebarekelegne

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
ትምህርቱን ስሙት ቀጣይ መስካሪ እናንተ ናችሁ!! ረስቶህ አይደለም!
499 views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 07:49:31 . ለምን #አልተለወጥኩም?
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ቀጣይነት ያለው ረሀብ በህይወቴ ለምን አልተፈጠረም ለምትሉ ሁሉ አሁኑኑ ስሙት ድንቅ ሚስጥር!
ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
643 views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 20:40:02 . ናፍቆቴ #ኢየሱሴ!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ይድረስ ለዚህ ትውልድ!
የአለምን ሁሉ ነገር የሚያስንቅና ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መንፈስ ያለበት በእንባ የተሞላ ፀሎት!
ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!

………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
743 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ