Get Mystery Box with random crypto!

መኪናዋን አንቀሳቀሰችና ወደ መንገድ አስገባችው..በዝግታ መንዳት ጀመረች.. በእስፖኪዬና ወደኃላ ተ | ከመጽሐፍት መንደር💠💫

መኪናዋን አንቀሳቀሰችና ወደ መንገድ አስገባችው..በዝግታ መንዳት ጀመረች.. በእስፖኪዬና ወደኃላ ተመለከተች …አዎ እነሱም እንደእሷ ነው ያደረጉት …እየተከተሏት ነው፡፡ ‹‹ይሄውልህ አቶ ሄኖክ በደንብ ስማኝ ..በሚቀጥለው መጠመዘዣ ታጥፈው ወደኃላ ካልተመለሱ ለፖሊስ ደውዬ አሳስራቸዋለው፡›› ‹‹ተይ እንጂ… ምንን መሰለሽ?…..››አላስጨረሰችውም ስልኳን ጠረቀመችው፡፡. ወዲያው መልሶ ደወለላት.. .ዘጋችበትና…