Get Mystery Box with random crypto!

ማንን በፍጥነት ይመልሰዋል አንዲት ሴት አንድ ሆቴል ውስጥ አልጋ ይዛ ነበር፡ ምሽት ላይ በሯ | ከመጽሐፍት መንደር💠💫

ማንን በፍጥነት ይመልሰዋል

አንዲት ሴት አንድ ሆቴል ውስጥ አልጋ ይዛ ነበር፡ ምሽት ላይ በሯን አንድ ሰው አንኳኳው

በሩን ስትከፍተው ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ሰው ነው። ሰውየውም ‹‹ውይ በጣም ይቅርታ ተሳስቼ ነው...የራሴ ክፍል ስለመሠለኝ ነው በማለት ሄደ ሴትዮዋ ግን ሰውየው ሌባ ወይም ነፍሰ ገዳይ ይሆናል ብላ በመጠራጠር ወዲያውኑ ለፖሊስ ደወለች

ጥያቄው ሴትየዋ ሰውየውን ለምን ሌባ ወይም ነፍሰ ገዳይ ነው ብላ ጠረጠረችው