Get Mystery Box with random crypto!

  ፈጣሪያችን _ሥማ      °°°°°°°°_      ጦርነት ረሀብ የለዉም ማቆሚኣ       ይብቃ | ከመጽሐፍት መንደር💠💫

  ፈጣሪያችን _ሥማ
     °°°°°°°°_
     ጦርነት ረሀብ የለዉም ማቆሚኣ
      ይብቃ በለን አንተ ፈጣሪያችን ስማኣ
      እኛ የሰዉ ልጅ ነን አንችል መከራ
      ከጠላት ጠብቀን ሰይጣናዊ ሴራ
      ህይወት ረከሰ ረገፈ እንደቅጠል
      ህፃን ትልቅ ሳይል አለቀ በጥቅል
     ሠላም ርቆናል በመጣብን ጣጣ
    ይበቃችሁ በልና መለካሙን ቀን አምጣ
   
             አሜን

    ግጥም :እርስትአብ /ፍፄ/
          @Erstabfiza