Get Mystery Box with random crypto!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ ክለባችንን ይቀላቀላሉ እየተባሉ የሚገኙት ቪክቶር ኦስሚሄን እና ሰርጂዮ ደስት | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ ክለባችንን ይቀላቀላሉ እየተባሉ የሚገኙት ቪክቶር ኦስሚሄን እና ሰርጂዮ ደስት ያወጣው መረጃ...

በማንችስተር ዩናይትድ እና በቪክቶር ኦሲምሄን ዙሪያ ምንም ነገር የለም እና ቪክቶር ኦስሚሄን ወደ ዩናይትድ ስለመዘዋወሩ የሚናፈሰው ወሬ ሁሉም ውሸት ነው።

ለእንግሊዛዊው የቀኝ መስመር ተከላካይ አሮን ዋን ቢሳካ ማን ዩናይትዶች የሚፈልጉት ምንም አይነት ጥያቄዎች ስለሌለ ይህ ተከላካይ በዩናይትድ እንደሚቆይ ይጠበቃል። ስለዚህ ሰርጂዮ ደስት ወደ ኦልትራፎርድ በመዘዋወር ላይ አሁን ላይ ምንም አይነት መሻሻል አልታየም።

[Fabrizio Romano]

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans