Get Mystery Box with random crypto!

አይቮሪኮስታዊው አማካኝ አማድ ዲያሎ በውሰት የሻምፒዮን ሺፑን ክለብ ሰንደርላንድን ለመቀላቀል ተቃር | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

አይቮሪኮስታዊው አማካኝ አማድ ዲያሎ በውሰት የሻምፒዮን ሺፑን ክለብ ሰንደርላንድን ለመቀላቀል ተቃርቧል!!

በማንችስተር ዩናይትድ እና በሰንደርላንድ መካከል የሚደረገው ድርድር ከስምምነት ለመድረስ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ሁለቱ ክለቦች በአንድ አመት የውሰት ውል ነው እየተደራደሩ ያሉት።

[Laurie Whitwell]

@Kareem_Abuki
@man_united_Ethio_fans