Get Mystery Box with random crypto!

Malcolm x ethio

የቴሌግራም ቻናል አርማ malcolmxethio — Malcolm x ethio M
የቴሌግራም ቻናል አርማ malcolmxethio — Malcolm x ethio
የሰርጥ አድራሻ: @malcolmxethio
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.72K
የሰርጥ መግለጫ

Tube⚂Facebook⚂Twittr⚂Instagram

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2021-12-07 14:33:34
ከህዝቦቼ ውስጥ ለእኔ እጅግ ጥልቅ ፍቅር ያለው ሰው አለ!!
6.9K views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 10:08:18
6.6K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-29 08:35:59
#ልጆችን ስናሳድግ
ልጅን በማሳደግ የእናት ሚና ትልቅ ቢሆንም ልጆች ከአባታቸውም ጋር ቀርበው ማደግ አለባቸው

ልጆች በእቅፋቹ ውስጥ ያሉ የ አላህ አደራዎች ናቸው ቅረቧቸው ጎደኛም አድርጎቸው የሚጎዳቸው ነገር እንዳያገኛቸው ተጠንቀቁላቸው(ከአላህ በታች) በራስ መተማመናቸውን አሳድጉላቸው ጥሩ ሲሰሩ ማበረታታትም እንዳለባቹ አትርሱ ጥሩ ጏደኛም እንዲይዙ አግዞቸው ለይታችሁ ደግሞ በዱዓቹ ወስጥ አስታውሳቸው

አላህ ሆይ ልጆቻችንን አስተካክልልን ከመጥፎና ከክፉም ነገር ጠብቅልን
4.7K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 08:28:04
ያንተን ድርሻ የመውሰድ መብት አለህ!!

ነገር ግን ያንተን ድርሻ ስትወስድ የሌሎችን ድርሻ በማያበላሽ መልኩ መሆን አለበት

ከምስሉ ጋር የተያያዘው ፡ ፍትሀዊ ክፍፍል እንዳይኖር የሚፈልግ ሰው
በግል አመለካከቱ የተነሳ የሌሎችንም ድርሻ(እድል) ያበላሻል

እመኑኝ ይሄ ሰው የሚገባኝን መብት ነው የወሰድኩት ብሎ ይምላል ነገር ግን እሱ ፍትህን ከሚያበላሹት ውስጥ አንዱ ነው

አንስገብገብ የሚገባንን ከተገቢው ቦታ እንውሰድ ፍትሀዊ እንሁን
3.4K views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 10:33:51
2.5K views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 12:36:56
አንዱ አጋዘን በባህሩ ዳርቻ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል ቀጭኔን ጠየቀው
#አጋዘን ፡ የባህሩ ውሀ ጥልቀት ምን ያህል ይደርሳል ?
#ቀጭኔውም ፡ እስከ ጉልበቴ ድረስ ይሆናል አለው

አጋዘኑም ዘሎ ባህሩ ውስጥ ገባ ወዲያው ውሀው ሙሉ በሙሉ ሲውጠው ጭንቅላቱን በመከራ ከውሀው ውስጥ ለማወጣት ደፋ ቀና እያለ እንደምንም ከውሀው ዳርቻ ደርሶ የተወሰኑ ትንፋሾችን እንደሰበሰበ ቀጭኔው ላይ እንዲህ ሲል ጮኸ ውሀው ጉልበት ላይ ይደርሳል አላለከኝም እንዴ ሲለው ቀጭኔውም አዎ እስከ ጉልበቴ ይደርሳል ብዬሀለው አለው

^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
ቀጭኔው ትክክል ነበር የተሳሳተው ራሱ አጋዘኑ ነው ሌሎች ያሉበት ሙያ ላንተ አይሳካልህም ይሆናል እነሱ ግን ውጤታማ ሆነውበታል

በህይወትህ አንድ ሰው ሰርቶት የተሳካለት ነገር ላንት ይሳካልሀል ማለት አይደለም
ያንተ ህይዎት እንደሌሎች አይደለም
የእነሱ ልምድ ባንተ አትመዝነው
አንተን የሚያስደስት ሁሉ እነሱን አያስደስትም አንተን የሚያስከፋህ ነገር ሁሉ እነሱን አያስከፋም

የሁሉም ሰው እጣፈንታው ይለያያል
2.4K views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 19:22:28
1.9K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-21 20:43:45
1.9K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:54:32 አስገራሚ ያልተሰሙ ብዙ ያልተዘመረላቸው የኢስላም ጀግኖችን ታላላቅ ገድል የሚሰሙበት ግሩም ቻነላችን ነውና ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን!!!
Watch "ሀኒን tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCJlrOGq_EeCUUIip-olVZRw

Yene channel new subscribe bemadreg tebaberugn
1.9K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:49:20
90% ሴቶች ለብሰው የሰውነታቸውን ቅርጽ የሚያሳዩ ሴቶች ጀነት እንደማይገቡ ያውቃሉ ነገር ግን ተወጣጥረው(የራቆት ታናሽ እህት) ለብሰው ይሄዳሉ
90% ሴቶች ቅንድባቸውን መቀንደብ የአላህ እርግማን እንደሚያደርስ ያውቃሉ ነገር ግን ቅንድባቸውን ይቀነደባሉ
90% ሴቶች ሽቶ ተቀብተው መውጣት እንደማይችሉ( ሀራም )መሆኑን ያውቃሉ የተቀባችም ሴት ዛኒያ መሆኖንም ያውቃሉ ነገር ግን ሽቶዋቸውን ተርከፍክፈው ህዝብ መሀል ይወጣሉ
90% ሴቶች ጌጣቸውን ለወንዶች ማሳየት ሀራም መሆኑን ያውቃሉ ነገር ግን ወንዶች ፊት ይገላለጣሉ
90% ሴቶች ድምጻቸውን አለስልሰው ማወራት ፊትና መሆኑን ያውቃሉ ነገር ግን በአደባባይ ሲያዜሙና ሲዘፍኑ ይሰማሉ

እኔ ምለው ግን ጀነት ማለት በጣም የረከስች አለም ናት እንዴ ??..... በርካሽ ነገር የምንፈልጋት።
ይሄን ሀሳብ ለሴቶቹ ልተወው. ...

90% ሴቶች ከእውነት እየሸሹ መሆኑን በደንብ ያውቁታል!

"አስታውስ ያንተ ማስታወስ ላመኑት ሰዎች ይጠቅማል" አደል ቁርኣኑ የሚለን
1.8K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ