Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abuyusra3 — አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abuyusra3 — አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ
የሰርጥ አድራሻ: @abuyusra3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.95K
የሰርጥ መግለጫ

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 20:38:53






የኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ እና ንፅፅራዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ብቸኛው ገጹ ስለሆነ Subscribe/Like/Share በማድረግ ዳዕዋውን ለወገኖቻችን ያድርሱ።


https://t.me/religionandphylosophytogether
144 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 14:40:15
ይህ ሰውየው ካእባ ውስጥ ሆኖ ወደ አንዱ ግድግዳ አቅጣጫ እየሰገደ የሚያሳይ ምስል ነው።

ውስጡም ምንም ነገር የለም

ከዚህ ምስል የምንረዳው ሁሌም እንደምንለው እኛ ሙስሊሞች ካዕባን ለአቅጣጫነት እንጂ ለቤቱ ወይንም ለሀጅረል አስወድ እንደማንሰግድ ተጨባጭ ማረጋገጫ ነው።
619 views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 14:39:32 በዱራሜው መስጅድና በጥቅሉ በገጠሩ የሀገራችን ክፍል ህዝባችንን ከአክፍሮተ ሀይላት በመከላከሉ ረገድ ኡስታዝ አቡ ሐይደር ስለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ከሀሩን ሚዲያ ጋር ያደረገውን ቆይታ ተከታተልኩት። በቆይታው በተለይ በገጠሩ ክፍል መሠራት ስላለባቸው ስራዎች አጽንኦት ሰጥቶ ተናግሯል። በግሉም የከተማ ዳዕዋ ከሞላ ጎደል እንዳቆመና ትኩረቱን ገጠር ላይ እንዳደረገ ገልጿል። የከተማው ሰው ከሶሻል ሚዲያ ጀምሮ እስከ ሳተላይት ቴሌቭዥን ድረስ በቂ አማራጮች ስላሉት ዳዕዋው ያልደረሰበት ቦታ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ መክሯል።
..
እውነት ለመናገር ኡስታዝን በቅርበት እንደማወቄ መናገር የምችለው ነገር ባለፉት ሶስት አመታት በገጠሩ የሰራቸው ስራዎች በቃላት የሚገለጹ አለመሆኑን ነው። በተፈጥሮው የሰራውን ማውራትና ያደረገው እንዲነገርለት ስለማይፈልግ እንጅ ለብዙ አካል አርአያ መሆን የሚችሉ ስራዎችን ሰርቷል። ኡስታዝ ዳዕዋየን ገጠር አድርጌያለሁ ሳይሆን ኑሮየን ገጠር አድርጌያለሁ ቢል ይቀለዋል። በስራዎቼ ዙሪያ ብዙ እንድል ስለማያስፈልግ በመጠኑ ይህንን ካልኩ የመጨረሻ መልዕክቴን ግን ላስተላልፍ፦
..
በገጠሩ ስለሚሰሩ የዳዕዋና የአክፍሮተ ሀይላት ስራዎች በሱ በኩል የያዛቸውን ፕሮጀክቶች መደገፍ እጅግ በጣም ብዙ ለውጥ የሚፈጥር እርምጃ ነው። ሁላችንም በአቅማችን ልክ በተለይም ከሰሞኑ በጀመረው በተለያዩ አካባቢዎች ኡስታዞችን የመቅጠር ስራ ላይ እንገዘው፤ አትጠራጠሩ በርካታ ፍሬዎችን ከአመታት በኃላ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የምታዩበት ፕሮጀክት ነው።
..
ቪዲዮውን ለማየት




የኡስታዝ አቡ ሐይደር አካውንት፦

1. COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
1000317507589
SADIK MOHAMMED AHMED

2. ABYSSINIA BANK
83047178
SADIK MOHAMMED AHMED

3. ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645
SADIK MOHAMMED AHMED

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ
0911103231
___
የሕያ ኢብኑ ኑህ
https://t.me/+A9f1rDgYDRYzYTY0
1.0K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 14:06:41
የኔታ ቲዩብ የተሰኘው ሚዲያ ከ1.8 ሚሊየን በላይ ተከታታዮች ያሉትና ሰፊ ፋይናንስ የሚያንቀሳቅስ የሚዲያ ተቋም ነው። ሚዲያውን ስፖንሰር በማፈላለግና የሚዲያ ቁሳቁስ በማሟላት የሚያግዘው አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን አለ። በዋናነት ሚዲያው የተቋቋመውና አላማ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው በሀይማኖት ረገድ ሙስሊሙንና ፕሮቴስታንቱን ለማጠልሽት ነው። በሁለቱ እምነቶች በኩል የሚፈጠሩ አዲስ አጀንዳዎች ካሉ ከማንም ቀድሞ የሚያራግውበና አንዳንዴም ያለምንም ሀፍረት ያፈጠጡ ጥላቻዎችን የሚያሰራጨው ይህ ሚዲያ ነው።
..
በሚዲያው ውስጥ እየቃመና እየሰከረ የሚቀርብ ስዩም ተሾመ የተሰኘ ግለሰብ አለ። ይህ ግለሰብ በሀገሪቱ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትሩና ጥቂት ግለሰቦች ውጭ ያሻውን ሰው መርጦ እንዲሳደብና ስም እንዲያጠፋ ፍቃድ ተሰጥቶታል። በዚህ ሚዲያ ስሙ የጠፋ የትኛውም አካል ስዩምን መክሰስ አይችልም። የፈለገ ትልቅ ባለስልጣን እንኳን ቢሆን ስዩምን ለመክሰስ ካመለከተ በተለያዩ ሰበቦች ክሱን እንዲያቆም ይነገረዋል። ሚዲያው አላማው ዘርፈ ብዙ ቢሆንም በሀይማኖት ረገድ ግን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ከአጥሯ አውጥቶ በፖለቲካው ረገድ የሚኖራትን ተሳትፎ ኖርማላይዝ ማድረግ ነው።
..
ስለ የኔታ መነገር ስላለበት ከነጋዜጠኞች ማንነት ሳይቀር በደንብ ስለማቃቸው እየዘረዘርኩ እቀጥላለሁ
---------------------
T.me/Yahya5
173 views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:23:12
እንኳን ለተወደደውና ለተከበረው ለ1,443ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢዱል-አድሓ በዓል አላህ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!

ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል
ዒዱኩም ሙባረክ
480 views04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:23:07 ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" አስመልክቶ ከሚነሱ ትችቶች መካከል በተለይም ከራዕይ ጋር በተያያዘ በነበሩ አካላዊ ለውጦች/Physical Experiance/ ዙሪያ የሚነሱ ትችቶችን በተከታታይ መመለሳችንን ቀጥለናል። በባለፈው አንስተነው ከነበረው ክፍል የቀጠለውን በዚህኛው ፕሮግራም ዳሰነዋል። በዚህ ፕሮግራም ከዳሰስናቸው ውስጥ፦
..
ነብዩ "ﷺ" የአእምሮ እክል ነበረባቸው በሚል ከሚነሱ መከራከርያዎች ውስጥ በተለይም ሁለቱንም በደንብ ዳሰናቸዋል። ቀሪ 8 ነጥቦች በቀጣይ ክፍሎች ይዳሰሳሉ። እነዚህ ሁለት መከራከርያዎችም፦

1/ ራሳቸውን ለማጥፋት ሞክረው ነበር፤ ይህ ደግሞ የአእምሮ እክል ማሳያ ነው የሚለው ሲሆን በዝርዝር ተዳሷል።
.
2/ ሌሎች ሰዎች የማይታዮቸው ነገሮች ይታዮቸው ነበር፤ ይህም የአእምሮ እክል ማሳያ ነው በሚል የቀረበ ሲሆን በሚገባ ተዳሷል። ከዚህ በተጨማሪ ግዑዝ ነገር አናግረዋል በሚል የቀረበው በጨረፍታ የተዳሰሰ ሲሆን ከሰአት ጥበት አንፃር በሚቀጥለው በሰፊው ለመዳሰስ አሻግረነዋል።
...
በዚህ ተከታታይ ክፍል የምንዳስሳቸው ነጥቦች የሚቀጥሉ ሲሆን ትምህርቱን ተከታትላችሁ በርእሱ ዙሪያ ጥያቄ የሚፈጥርባችሁ ተጨማሪ ክፍል ካለ ለኔ ወይንም ለኡስታዝ ኢልያህ አልያም ለኡስታዝ አቡ ዩስራ በቴሌግራም ወይንም በዋትስአፕ መላክ ትችላላችሁ። ትምህርቱ ከዚህ በታች ይገኛል፦



1.1K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 14:15:17
ሸሀውዚን ነፋሕነ
..
በነገራችን ላይ ይህንን ቃል በቪዲዮ ላይ ሲናገር የነበረው ሰባኪው የፈጠረው ቃል አይደለም። በተዓምረ ጽዮን ማርያም ድርሳን ውስጥ የሚገኝ ቃል ነው..! ድርሳኑ እስልምናን በመሳደብ የሚታወቅ ሲሆን በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነብዩ ሙሐመድን "ﷺ" ዲያቢሎስ አዘዛቸው በሚል የቀረበ ቃል ነው። መጽሀፉን በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ይታመንበታል ወይ? የሚል ጥያቄ ካላችሁ መልሱ "አዎ" ነው።
---------------------
T.me/Yahya5
954 views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 22:07:52
❝ይህ ቻናል ሙስሊም ባልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ ነው።❞

https://t.me/mahircomp123
1.4K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 18:00:52
ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" የሚጥል በሽታ/Epilepsy/ ነበረባቸውን?
..
ይህ ጥያቄ ከ8ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የባይዛንታይኖች የአገዛዝ ጊዜ ጀምሮ የነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" መልዕክት ለማኮሰስ ይነሳ የነበረ ክስ ነው። በ19 እና 20ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ኦሬኖታሊስቶች ደግሞ ክሱን ሳይንሳዊ ሜካፕ ቀብተውለት አራገቡት።
..
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ በዝርዝር በተከታታይ ክፍሎች ምላሽ የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያውን ክፍል በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
.





________
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦

https://bit.ly/3r7DhoY
950 views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ