Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ​ነሐሴ 13/12/2014 ዓ.ም | ማኅበረ ቅዱሳን (Mahibere Kidusan)

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ​ነሐሴ 13/12/2014 ዓ.ም
ደብረ ታቦር
በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ።

ዲያቆን፦ ዕብ 11÷23-30
ንፍቅ ዲያቆን፦ 2 ጴጥ 1÷15-ፍ.ም
ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 7÷44-51

ምስባክ ፦ መዝ 88፥12-14
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ
መዝራዕትከ ምስለ ኀይል

ትርጉም ፦
ታቦር እና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል
ስምህንም ይመሰግናሉ
ክንድክ ከኃይልክ ጋር ነው

ወንጌል ፦ ሉቃ 9÷28-38
ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ

@mahiberekidusan
@mahiberekidusan
@mahiberekidusan