Get Mystery Box with random crypto!

ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

የሰርጥ አድራሻ: @mahibere_kidusan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 29.78K
የሰርጥ መግለጫ

The channel of mahibere kidusan

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2022-10-03 08:36:57
ማኅበረ ቅዱሳን ሐረር ማእከል የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በአባቶች ቡራኬ አስመርቋል።

በዛሬው ዕለት የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን በሐረር መካነ ሥላሴ ካቴድራል በአባቶች ቡራኬ አስመርቋል።

#በተመሳሳይ መልኩ የሐረር ኖክ ጤና ሳይንስ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን በሐረር ደብረ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በአባቶች ቡራኬ አስመርቋል።

እንኳን ደስ አላችሁ!
344 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 11:30:43
1.2K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:23:13

596 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:32:39
በመስከረም 8 የተካሄደው የግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ኅብረት ማስጀመሪያ ሙሉ መርሐግብር በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ቅዳሜ መስከረም 14 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋል።
ትምህርት:- ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

የዕለቱ እንግዶች:- ዲ/ን ፕ/ር እንግዳ አበበ እና ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ

የቀጣይ ሥራ ፕሮጀክት ገለጻ:- ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ
2.0K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:32:39
ለሁሉም አኅጉረ ስብከትና ወረዳ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በሙሉ የ4ኛ እና 7ኛ ክፍል መጻሕፍትን በስስ ቅጅ ለሰንበት ት/ቤቶች ለማድረስ ስለተዘጋጀ በሥራችሁ ላሉ ሁሉም ሰንበት ት/ቤቶች ሊንኩን ላኩላቸው እና መረጃውን ሞልተው እንዲልኩ በማድረግ መጻሕፍቱን በአድራሻቸው እንዲደርሳቸው ይደረጋል። ለዚህም ለሁሉም አጥቢያዎች ሊቃነ መናብርትና ትምህርት ክፍሎች የተላከውን ሊንክ ከታች ይጠቀሙ ፡፡

https://eotc-gssu.org/a/የመማሪያ-መጻሕፍት-ይላኩልን/
1.9K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:04:48
ኑ! መስቀልን በመስቀል አደባባይ እናክብር!
2.8K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:04:48
አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ አልተጠራም።
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
መስከረም ፲፩ ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም
****
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
"""""""""""""""""""""

በአንዳንድ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዐተ ጉባኤ እንደተጠራ ተደርጎ እየተዘገበ ያለው ትክክለኛ ያልሆነ ዘገባ ከመሆኑም በላይ የተጠራ አስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ የሌለ መሆኑን እንገልጻለን።

በግንቦት ፳፻ ፲ወ፬ ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በተወሰነው መሰረት የጥቅምቱ ምልዓተ ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ በህግ ነክ ጉዳዮችና ደንቦች ዙሪያ በተለይም በህገ ቤተክርስቲያን ማሻሻያዎች የተመለከቱ አጀንዳዎችን ከጥቅምቱ ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ቀደም ብሎ ለመመልከት በተወሰነው መሰረት  ብፁዓን አባቶች ቀድመው በመገኘት እንዲወያዩ ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ የተላለፈ የጥሪ መልዕክት  እንጂ አስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ያልተጠራ መሆኑን እንገልጻለን።
ምንጭ የኢኦተቤክ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
2.8K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 21:26:10
3.1K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 12:59:37
ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በማኅበረ ቅዱሳን ደብረታቦር ማእከል
3.8K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 11:58:46
ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በማኅበረ ቅዱሳን ነቀምት ማእከል
3.4K views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ