ያንተፍቅርለኔ ብርሀንነውፍኖሴ ወጋገንያሳያት ጨለማለዋጣት ለብቸኛነፍሴ ያንተፍቅርለኔ ጉልበትነው ሀይልአለው ከውድቀትያነሳል አቅፎያበረታል ያንተፍቅርለኔ የተራብኩትንእኔን ፍቅርያጣጎኔን አጥግቦጠግናል በደስታሞልቶታል ያንተፍቅርለኔ ከተደበኩበት ዋሻውስጥአውጥቶ ዳግምሰውያረገኝ ሁሉንአስረስቶ ያንተፍቅርለኔ የሀይሎች ሀይልነእው አፍርሶየሰራኝ የአምላክታናሽነው ያንተፍቅርለኔይህነው @yenagtm 48 viewsÃM€Ñ, 18:24