Get Mystery Box with random crypto!

ጥኡም ጣም አንገቱን ቢደፋ ንብረቱ ቢጠፋ እድሉ ቢከፋ ችጋር እንደቋጥኝ እላዩ ላይ ቢወድቅ | 💌💌💌💌MESSAGE 💌💌💌💌

ጥኡም ጣም

አንገቱን ቢደፋ

ንብረቱ ቢጠፋ

እድሉ ቢከፋ

ችጋር እንደቋጥኝ እላዩ ላይ ቢወድቅ
በችጋር ቢገረፍ ገላው በራብ ቢደቅ
ውበቱ ቢረግፍ ሰውነቱ ቢደርቅ

ሰው ምሬት ቢይዘው በአምላኩ ቢቆጣም በረኪና አይጠጣም
መቼ ከአፍ ይጠፋል የመኖር ጥኡም ጣም
.
.
.
ሽጉጥ አያወጣም

አብዱ

@yenagtm
@yenagtm