Get Mystery Box with random crypto!

ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ lorate_tsegaye_gebremedihen — ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ lorate_tsegaye_gebremedihen — ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን📖
የሰርጥ አድራሻ: @lorate_tsegaye_gebremedihen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.08K
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ ይናፍቀኛል፤ ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፤ ድንቁርና ያስፈራኛል።
©ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
❤️JOIN (ተቀላቀሉን)
@lorate_tsegaye_gebremedihen
ቢያንስ ለ10 ሰው #share #forward በማረግ ለተከብሩ የአለም ብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
አክብሮታችንን እንግለፀለት!!!!!! ከሎሬቱ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-18 07:59:34 ምወዳቹ እንዴት ከረማቹ...


ለዛሬ ከጋሼ አለማየሁ ገላጋይ መፅሀፍ አጠር ያለች ልቦለድ ትረካ ይዤላቹህ መጥቻለሁ ታደሙልኝማ
@lorate_tsegaye_gebremedihen
476 viewsedited  04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 07:57:10
ይህ ግጥም የገባዉ አለ ????
ምን ለማለት ነዉ ?



ውሸት ነው
(ኤፍሬም ስዩም)
.
ፍቅሬ አንዳንድ ግዜ አመሌን የማጣው
በንፁህ ጨዋታሽ የምነጫነጨው
በጥርስሽ ብርሀን ፊቴን የማጠቁረው
ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው
እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው።
.
ደግሞም አንዳንድ ቀን
እኔ አንቺ አብረን ሆነን
የምለይሽ በሰመመን።
ከሰመመን መልሰሽኝ
ምንው ሆዴ ስትይኝ
ሀሳብ የከተተኝ
ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ
እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ።
.
ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን
አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን
ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን
ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ
በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ።
.
ደግሞም ሌላ ጊዜ
ከሀገር ምድር ተገልለን
እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን
ምሽት ደርሶ ሲለያየን
ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው
ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው
ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ
እውነት እውነት ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት ነው ልንገርሽ
በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት
አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት
እንዳይመስልሽ።
.
እውነት ግን አለሜ
ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር
ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ
ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል
እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል
እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል።
.
እኔ ግን ልንገርሽ
እውነት ነው ስልሽ
እውነት እንዳይመስልሽ
ውሸት እንዳይመስልሽ........
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
543 viewsedited  04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 07:54:07 ቀነ ጎዶሎ
ፀሀፊ :- መስከረም መኰንን
@lorate_tsegaye_gebremedihen

@lorate_tsegaye_gebremedihen
527 viewsedited  04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 07:49:42 ማስታወቂያ
የግጥም ወይም ስነ-ፅሁፍ ችሎታ ያላችሁ
የራሳችሁን ስራዎች ላኩልን ለአንባቢዎች እናቅርብላችሁ::

ለምታውቋቸው አጋሩ!!!!!

@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
558 viewsedited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 10:15:54 የአህያ ኑዛዜ

ዕፅዋት ይቀጠፍ
ዛፍ ከስሩ ይነቀል
የምድር ታሪኳ ከወዲሁ ይጠቅለል
ሀይቅና ወንዙ ከቶ ውሃ ይጣ
ኣእዋፍ አራዊት በርሃብ ይቀጣ
ደረቅ ሆኖ ይክረም የባህር ዳርቻ
እኔ ከሞትኩማ ለምን ሰርዶ ብቻ።

Yo

#From our subscribers

@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
726 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 00:46:24
#ከወደዱት_ሼር_ያድርጉ_ለሚወዱት

@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
1.8K viewsedited  21:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 23:01:40 ማንነትህን አሳይ!

ምንም በሌለህ ሰዓት አለባበስህን፣ ሁኔታህን፣ ጉድለትህንና ድክመትህን አይተው ሰዎች ሊንቁህ ሊሸሹህ ይችላሉ፤ ስትለወጥ ደግሞ ዙሪያህን ሊአቡህ ይችላሉ...ወዳጄ እንዳትገረም! ከሺህ አመታት በፊትም ዛሬም ወደፊትም ሰዎች እንደዚህ ናቸው።

ወጥረህ ሰርተህ ማንነትህን አሳይ! አለዛ ከፈጣሪ በቀር ማንም እንዲሁ ሊወድህ ሊያከብርህ አይችልም!

የሚያስደምም ምሽት ተመኘንላችሁ
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
1.9K views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 04:41:54 . 人 ★* 。 • ˚* ˚
. (_ _) * RAMADAN * ★
. ┃口┃ * KAREEM *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. 三_三三三三三

@lorate_tsegaye_gebremedihen
1.6K views01:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 22:25:09 አጥብቆ ተመልካች
በዕውቀቱ ስዩም

አይሽ አይሽና
አበባ ከንፈሯ
አበባ ከንፈሯ
ከንፈሯ እንዴት ያምራል!
እንኳን የኔን ገላ ንቦችን ይጠራል
እያልኩ አስባልሁ
ከንፈርሽን አያለሁ።
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አበባ ከንፈሯ
አበባ ከንፈሯ
ትንሽ አብጧል መሰል
ማነው የቀጠፋት?
ተስማ ነውንጂ መቼም ንብ አይነድፋት
እያልኩ አስባለሁ
ከንፈርሽን አያለሁ።
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይደለም ከንፈሯ
አይኔ ነው ያበጠው
አይቶ ያታለለ
ከንፈሯን ያሳየኝ ቅል እያሳከለ
እያልኩ አስባለሁ
ከንፈርሽን አያለሁ።
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይሽ አይሽና
አይኔን እንቃለሁ
ከፊቴ የማየው
ከንፈር ይሁን ግንባር
እንዴት ብዬ አውቃለሁ?
እያልኩ አስባለሁ።

Share
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
1.7K views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 01:13:30 " #ንድፍ"

ሀገር ያውቅ የለም ወይ
የፈጣሪን ስሌት
ወንድን የማነፁን
አስቀድሞ ከሴት
የኔ ኃላ መሆን
ያንተ ፊት መፋጠር
ምኑ ነው የሚያስደንቅ
የታል አዲስ ነገር?
እኔን በዋናነት
ሲሰራኝ አልሞ
አንተን ንድፍ አ´ረገህ
ጫረህ አስቀድሞ ።

ሜሮን ጌትነት
#ከወደዱት_ሼር_ያድርጉ

@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
1.8K viewsedited  22:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ