Get Mystery Box with random crypto!

lnspire Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ lnspire_ethiopia — lnspire Ethiopia L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lnspire_ethiopia — lnspire Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @lnspire_ethiopia
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.57K
የሰርጥ መግለጫ

Well come guies this channal is the most powerful idas to change your life to better way and injoy it
Certified Professional Life Coaches
✍✍ችግራችን የችግር መኖር አይደለም። ችግራችን ችግር በፍጹም መከሰት የለበትም ብለን አስበን ችግር መኖሩን እንደችግር መቁጠራችን ነው✍✍
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-24 20:44:06 መጠንከር አለብህ!

ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም።

ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
2.7K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 18:07:55 ባለህ ታመን !

ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !

መልካም ጁምዐ ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
2.4K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 19:31:32 አሁንም ታገስ!

የምትችለውን እያደረክ ይሆናል ግን የፈለከውን ውጤት ማየት አልቻልክም፤ "ለምን እባክናለው? እንደውም አቆመዋለው!" ልትልም ትችላለህ፤ እውነት አለህ ወዳጄ።

ግን አቁመህስ ምን ትፈጥራለህ? ማቆም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፤ ስለዚህ ታገስ! ካልታገስክ ተዓምር አታይም። ደግሞ አትጓጓ! ከጓጓህ ከመንገድ ትቀራለህ።

የሚደንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
2.3K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 08:43:46 ሁሌም ይነጋል!

ሲነጋ ብርሀን ለማየት የተራበ አይን ይታደላል ፤ ነግቷል ጨልሞ አልቀረም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህይወትም እንደዚ እንደጠዎት ብርሀን ናት ጨልሞ ቢቆይ እንኳን ጨለማውን ታግላ አሸንፋ ብርሀንን ትሰጣለች ፤ ስለዚህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ ጨለማ ባለበት ሁሉ ብርሀንም ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል !

የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
2.3K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ